Amharic የፊልም ሥራ በኢትዮጵያ DW Amharic Feb 13, 2015 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አጥኚዉ እንደሚሉት የፊልም ሥራ ኢትዮጵያ ዉስጥ ረጅም ዘመን ቢያስቆጥርም ብዛቱም ሆነ ጥራቱ ናጄሪያ፤ ግብፅ፤ እና ጋናን ከመሳሰሉ ሐገራት ጋር ሲወዳደር ግን አነስተኛ ነዉ።