ደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ስደተኞች ሥጋትና ሠልፍ

ደቡብ አፍሪቃ ከዘር መድሎ ሥርዓት ነፃ ከወጣች ወዲሕ ከ1,6 ሚሊዮን የሚበልጥ ስደተኞች ይኖሩባታል ተብሎ ይገመታል።የነጭ ዘረኞቹ ሥራዓት «ሐገር አልባ» አድርጓቸዉ የነበሩት የቀድሞዎቹ ስደተኞች ግን የዛሬዉቹን ለማስታናገድ የፈቀዱ አልመሰሉም።