የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭቱን እንደገና ጀመረ

Ethiopia Zare (ሐሙስ ኅዳር 23 ቀን 2003 ዓ.ም. December 2, 2010)፦ በምህጻረ ቃል ኢሳት (እሳት) በመባል የሚታወቀውና ዋና ቢሮውን በምድረ ሆላንድ ያደረገው የቴሌቪዥን አገልግሎት የቀጥታ ስርጭቱን ዛሬ ማለዳ ላይ በሙከራ መጀመሩን ይፋ አደረገ።