ጠቅላላ የገጠር መንገዶችን ለሚያስተሳስረው ፕሮግራም ከክልሎች 26.5 ቢሊዮን ብር ይፈለጋል
– ባንኮች ሁለት ቢሊዮን ብር ይጠበቅባቸዋል
በውድነህ ዘነበ
በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ከአዲስ አበባ ከተማ በስተቀር በሁሉም ክልሎች የሚገኙ ቀበሌዎችን በመንገድ ለማገናኘት የተነደፈውን ዕቅድ ለማሳካት የሚያስፈልገው ገንዘብ በክልሎች እንደሚሸፈን ተገለጸ፡፡