የስፖርት ዘገባ፤ የካቲት 2 ቀን 2007 ዓ.ም. DW Amharic February 9, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 30ኛው የአፍሪቃ ዋንጫ «ዝሆኖቹ» በመባል የሚታወቁት ኮትዲቯሮች እጅ ገብቷል። እሁድ የካቲት 1 ቀን 2007 ዓም ጋናውያን በእንባ ታጥበዋል። በጀርመን ቡንደስ ሊጋ ቦሩስያ ዶርትሙንድ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፎ ከወራጅ ቃጣናው ወጥቷል። በስፔን ላሊጋ ሪያል ማድሪድ ከባድ ሽንፈት ገጥሞታል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ቸልሲ እየገሰገሰ ነው።