የሕፃናትን እና ወጣቶች ችግሮችና መፍትሄያቸው DW Amharic February 9, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በማህበራዊ ኑሮ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ የሕፃናት፣ ወጣቶች እና ሴቶች ጉዳዮች ሚንስቴርን እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የምታማክረው ወጣት ናርዶስ ቹታ በከተማ እና በገጠር በመዘዋወር አዳጊ ህፃናት እና ወጣቶች የሚያጋጥማቸውን የተለያዩ ችግሮችን ምክንያት በመመርመር አንድ ጥናት አዘጋጀች።