አቶ ግርማ ዋቄ በሩዋንዳ ተደራራቢ ሹመት አገኙ

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ግርማ ዋቄ የሩዋንዳ መንግሥት የትራንስፖርት ሚኒስቴር በአቪዬሽን ጉዳዮች አማካሪና የሩዋንዳ አየር መንገድ (ሩዋንዳ ኤር) የቦርድ ሊቀመንበር አድርጐ ሾሟቸው፡፡