በቡድን በመደራጀትና ወንጀል በመፈጸም ተጠርጥረው ከታሰሩት “የ24 ቀበሌ ልጆች” አንዱ አመለጠ
- ማረሚያ ቤት ለፍርድ ቤት የጻፈው ደበዳቤ አሳማኝ አይደለም ተባለ
- ‹‹ምስክሮቻችን ታፍነው ስለሚወሰዱ በዝግ ይታይልን›› የተከሳሾች ጠበቃ ‹‹ስለመታፈን የተሰማ ነገር ቢኖርም የተረጋገጠ ነገር የለም›› ፍርድ ቤቱ