የአፍሪካ ኅብረት የአሥር ዓመታት ፈተናውን አልፏል ወይስ ወድቋል?
‹‹የአፍሪካ አንድነት ድርጅት›› የሚለው ስያሜ ተቀይሮ፣ የላቀ ስያሜና ኃላፊነት እንዲሰጠው ተወስኖ ‹‹የአፍሪካ ኅብረት›› ከተባለ እነሆ አሥረኛ ዓመቱን እያጠናቀቀ ነው፡፡ ሁለተኛውን አሥርት ዓመት ሰሞኑን ሊጀምር ነው፡፡