ሚድሮክ በውጭ አገር ዜጎች ቅጥር ላይ መመሪያ ተላለፈለት
(በኃያል ዓለማየሁ)
የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚድሮክ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ለተባለው ኩባንያ የውጭ አገር ዜጎችን በሚቀጥርበት ወቅት ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጋር እንዲነጋገር ትዕዛዝ ማስተላለፉን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡