የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ማጠቃለያ DW Amharic February 1, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 24ኛው የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ትናንት በአዲስ አበባ ከተማ ተጠናቋል። ጉባኤውን በቦታው ተገኝቶ ሲከታተል የነበረው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊ የጉባኤውን ማጠቃለያ አስመልክቶ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።