1 Comment on “በአሜሪካ ኤምባሲ “ቅምሻ” ተጀመረ – ጃንዩወሪ 31, 2015”

  1. የነሱ ኣውራ

    ማጤን መክተብ ኣቅቶት መርሆ
    ኣውሮፓ ስትጮህ ኣብረህ በል ይላል ሆ

    ስለ አዛ ንጉስ ሱሪ ኣዲስ መገዛቱን
    መንደርተኛ ለጆች መተው ነበር ያወጉን
    መካሪ ኣስተዋየ ኣቶ አርቃኑን ቢወጣም
    የራሱ ራስ የሌለው ዓንድ ወዳጀ ኣላጣም

    ይህችም ወዳጁ ያቺም የጭን ገረድ
    የተዉት ጓደኞች በቁሙ ሲዋረድ
    ሊኖሩ የማሉ ከሃገር በማሰደድ
    ተደማጭ ኣገኙ ጀግናን በማዋረድ

    መች ታውቆት ያ መሪ ጥሎዓቸው መሮጡ
    ምክርቤቱን ሰቶ ስራ መዋያ ላጡ
    ኣክሱም አንደኣገዳ ሊበቅል ለሚያፈጡ
    ገንቢውን ኣቁስለው ገለው ላሰመጡ

    በሰሜን ነበረ የገባው ያ ጠላት
    ኣባብሎ ሸንግሎ ያውም በህትነት
    ሆነውለት ቆዩ ቆራጥም ለመሞት
    ሮጦ ስኪወጣ ኣርጓቸው ፍናፍንት

    በ ፍርድ ዓወቅ ዘለቀ 2013-02-02

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*