ሰበር ዜና ፦ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት እነ ኤልያስ ክፍሌ ተፈረደባቸው Ethiopian Reporter January 26, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት ጥር 17 ቀን 2004 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በአምስት የሽብር ወንጀል ተከሳሾች ላይ ከዕድሜ ልክ እስከ 19 ዓመትና የገንዘብ ቅጣት ወሰነ፡፡