ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተሰጠ

የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት ፌደራሉ አቃቤ ህግ በሽብር ወንጀል ጠርጥሮ ክስ በመሠረተባቸዉ አምስት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኖች ላይ ዛሬ የቅጣት ዉሳኔ አሳልፏል። ተከሳሾች ከአስር ዓመታት በላይ እስራትና የገንዘብ ቅጣት ተበይኖባቸዋል። ያዳምጡ