ካራቱሪ ኩባንያ ከሰረ መባሉ DW Amharic January 27, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢትዮጵያ በጋምቤላ ክልል 100 ሺ ሄክታር መሬት ለእርሻ ስራ የተኮናተረዉ የህንዱ ካራቱሪ ኩባንያ መክሠሩን የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ። ኩባንያው ከተረከበዉ መሬት ያለማው 1,340 ሄክታር ብቻ ነው።