በሰላሌ አውራጃ 2 ግለሰቦች በወያኔ ፖሊሶች በአደባባይ ተረሽነው ሬሳቸው በከተማ መሃል ተጎተተ – ፎቶ

የወያኔ ወታደሮች በሰላሌ አውራጃ ጎሮ መስቀላ ተብሎ በሚጠራ ከተማ የታጠቁ ተቃዋሚዎች ብለው የጠረጠሯቸውን ሁለት ግለሰቦች፥ አቶ ከተማ ውበቱ እና ለጊዜው ስሙ ያልታወቀውን ጓደኛውን፥ በአደባባይ ከረሸኑ በኋላ ሬሳቸውን በከተማ መሃከል እየጎተቱ ለህዝብ ሲያሳዩ ቆይተው መጨረሻ ላይ መሃከል ከተማ ሰቅለዋቸዋል። ድርጊቱ የተፈጸመው ከስድስት ሳምንታት በፊት ነው። – ጃዋር መሀመድ
Two Ethiopians executed in Selale Awraja - 9 December 2014