በሰላሌ አውራጃ 2 ግለሰቦች በወያኔ ፖሊሶች በአደባባይ ተረሽነው ሬሳቸው በከተማ መሃል ተጎተተ – ፎቶ Mereja Amharic January 25, 2015 የወያኔ ወታደሮች በሰላሌ አውራጃ ጎሮ መስቀላ ተብሎ በሚጠራ ከተማ የታጠቁ ተቃዋሚዎች ብለው የጠረጠሯቸውን ሁለት ግለሰቦች፥ አቶ ከተማ ውበቱ እና ለጊዜው ስሙ ያልታወቀውን ጓደኛውን፥ በአደባባይ ከረሸኑ በኋላ ሬሳቸውን በከተማ መሃከል እየጎተቱ ለህዝብ ሲያሳዩ ቆይተው መጨረሻ ላይ መሃከል ከተማ ሰቅለዋቸዋል። ድርጊቱ የተፈጸመው ከስድስት ሳምንታት በፊት ነው። – ጃዋር መሀመድ