የአውሮፓው ኅብረትና የኤኮኖሚው ይዞታ፣ DW Amharic January 25, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአውሮፓው ኅብረት የገንዘብ ሚንስትሮች፤ትናንት ብራሰልስ ውስጥ ባደረጉት ስብሰባ፤ የኅብረቱን የኤኮኖሚ ይዞታና የወደፊቱን ተስፋ በመገምገም በበርካታ አገሮች ላይ ያለውን የዕዳ ክምችት በመቀነስ፤