ፀረ ፔጊዳ ትዕይንተ-ሕዝብ በፍራንክፉርት

ራሱን ፔጊዳ ማለትም «በምዕራባውያን ሃገራት የእስልምና መስፋፋት ተቃዋሚ የአውሮጳ አርበኞች» ብሎ የሚጠራው ቡድንን በመቃወም ዛሬ በጀርመን ፍራንክፉርት ከተማ ትዕይንተ-ሕዝብ ተካሂዷል።