ፀረ ፔጊዳ ትዕይንተ-ሕዝብ በፍራንክፉርት DW Amharic January 24, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ራሱን ፔጊዳ ማለትም «በምዕራባውያን ሃገራት የእስልምና መስፋፋት ተቃዋሚ የአውሮጳ አርበኞች» ብሎ የሚጠራው ቡድንን በመቃወም ዛሬ በጀርመን ፍራንክፉርት ከተማ ትዕይንተ-ሕዝብ ተካሂዷል።