Amharic ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ዕሁድ ጥር 17/2007 (January 25, 2015) Mereja Amharic Jan 23, 2015 1 Comment ዕሁድ ጥር 17/2007 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በአንድነት ፓርቲ ላይ የሚደረገውን ደባ ምርጫ ቦርድና አምባገነኑ የኢህአዴግ መንግስትን በመቃወም ነው። መነሻው ከአንድነት ፓርቲ ቀበና ከሚገኘው ቢሮው ነው መድረሻው ደግሞ ኩባ አደባባይ (ድላችን ሀውልት) ነው ። ሁላችንም በቦታው በመገኘት ለአንድነት ፓርቲ አጋርነታችንን እናሳይ።
Handle the people