ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ዕሁድ ጥር 17/2007 (January 25, 2015)

ዕሁድ ጥር 17/2007 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በአንድነት ፓርቲ ላይ የሚደረገውን ደባ ምርጫ ቦርድና አምባገነኑ የኢህአዴግ መንግስትን በመቃወም ነው። መነሻው ከአንድነት ፓርቲ ቀበና ከሚገኘው ቢሮው ነው መድረሻው ደግሞ ኩባ አደባባይ (ድላችን ሀውልት) ነው ። ሁላችንም በቦታው በመገኘት ለአንድነት ፓርቲ አጋርነታችንን እናሳይ።
UDJ calls protest rally in Addis Ababa for Sunday 25 Jan 2015