ደንበኞች በሆላንድ ካር ላይ ቅሬታቸውን አሰሙ

• ‹‹መኪኖቹ የዘገዩት በተለያዩ ምክንያቶች ቢሆንም፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ዋነኛው ነው›› አቶ ኤርምያስ ወልደ ሥላሴ

(በዘካሪያስ ስንታየሁ)

ሆላንድ ካር የተባለው አገር በቀል የመኪና መገጣጠሚያ ኩባንያ ለደንበኞቹ አቀርባለሁ ያላቸውን መኪኖች በወቅቱ ባለማድረሱ ደንበኞች ቅሬታቸውን እየገለጹ ነው፡፡