የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ አስነሳ

(በቃለየሱስ በቀለ)

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማኔጅመንት በቅርቡ ለሠራተኞች ባደረገው የደመወዝ ጭማሪ ያላቸውን ቅሬታ የድርጅቱ ሠራተኞች ለማኔጅመንቱና ለቦርድ አባላት ገለጹ፡፡