መድን ድርጅት ለካንጋሮ ፕላስት 21.1 ሚሊዮን ብር ካሳ ከፈለ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ከአሥር ዓመት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ትልቁን የካሳ ክፍያ 21.1 ሚሊዮን ብር ባለፈው መስከረም ወር በእሳት ለወደመው ካንጋሮ ፕላስት ፋብሪካ መክፈሉን አስታወቀ፡፡