የከተማ ነዋሪዎችን የቤት ባለቤት የሚያደርግ ረቂቅ ሰነድ ተዘጋጀ Ethiopian Reporter January 25, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በከተሞች በተለይም በአዲስ አበባ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት ችግር መፍታት የሚያስችል የቤት ልማት ፖሊሲ ረቂቅ ሰነድ ተዘጋጀ፡፡