የሊዝ አዋጁ ማስፈጸሚያ ረቂቅ ደንብ ወጣ
– በዛሬው ዕለት ውይይት ይደረግበታል
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቆና በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ከነገ በስቲያ ሁለት ወር የሚሞላው የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣውን አዋጅ ለማስፈጸም፣ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አማካይነት የተዘጋጀው ረቂቅ ደንብ ዛሬ ውይይት ይደረግበታል፡፡