ምርጫ 2007፡- ምርጫ ቦርድ ከአንድነት፣ ሰማያዊና መኢአድ ጋር ውዝግብ ገብቷል VOA Amharic January 20, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዚህ በያዝንው 2007 ዓም ግንቦት ወር በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ ሊካሄድ እቅድ ተይዟል። ተፎካካሪ ፓርቲዎች፤ የምርጫ ታዛቢዎችን፣ እጩ ተወዳዳሪዎችንና በአጠቃላይ ሀገራዊ እቅድና ፖሊሲዎቻቸውን፤ እንዲሁም የምረጡኝ ዘመቻ መልእክቶቻቸውን በማሰናዳት ላይ ይገኛሉ።