የአገሪቱ የውጭ ዕዳ ከ134 ቢሊዮን ወደ 200 ቢሊዮን ብር ማሻቀቡ ተነገረ የመንግሥት የአገር ውስጥ ዕዳ ከ60 ቢሊዮን ብር በላይ ነው

የኢትዮጵያ የውጭ ብድር ክምችት በከፍተኛ እያሻቀበ በመሄድ ላይ ሲሆን፣ ባለፈው ዓመት የነበረው 134 ቢሊዮን ብር ወደ 200 ቢሊዮን ብር ማደጉን መረጃዎችና የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባለሙያዎች አመለከቱ፡፡