ኦሞ ወንዝ ላይ ጀልባው እንደ ድልድይ ማገልገል ጀመረ
ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምዕራብ 800 ኪሎ ሜትር ላይ የኦሞ ወንዝን ተሻግሮ በሚገኘው ኦሞራቴ አካባቢ፣ በጥጥ ምርት ላይ የተሰማሩ የውጭና የአገር ውስጥ ባለሀብቶች የዕቃ መጫኛ ጀልባን እንደ ድልድይ እየተጠቀሙ መሆኑ ከደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡