‹‹የአዲስ አበባ ዕድገት በጣም ከፍተኛ በመሆኑ በየቀኑ አዳዲስና ትልልቅ ፍላጎቶች ይፈጠራሉ››
አቶ ጌትነት ገሰሰ፣ የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ
አዲስ አበባ በዘመናዊ መንገድ በቧንቧ የውኃ አቅርቦት ማግኘት የጀመረችው በአፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት ነው፡፡