የጀርመንኛ ቋንቋ ትምህርትና የጀርመኑ የሙዚቃ ቡድን DW Amharic January 19, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ30በላይ የዓለም ቋንቋዎች ዝግጅቶችን የሚያሰራጨዉ ዶይቼ ቬለ ራድዮ እና የጀርመን የባህል ተቋም በመተባበር ባዘጋጁት መድረክ በአዲስ አበባ ከሚገኙ ሦስት ትምህርት ቤቶች ለተዉጣጡ ተማሪዎች በሙዚቃ የተደገፈ የጀርመንኛ ቋንቋ ትምህርት ተሰጠ።