… ኢህአዴግ ከዚህ ወዴት? (ክ.13 – አያልሰው ደሴ)
አደረጃጀትና አወቃቀርን ከመሳሰሉ መሰረታዊ ችግሮች በተጨማሪ፣ በአንድ በኩል በተለይ በውጭ ሀገር በሚገኙ ኢተፖድኀ አባል ድርጅቶች መኻል የሻቢያ እብሪታዊ ወረራ ተከትሎ በተከሰተው ልዩነት፣ በሌላ በኩል በኢተፖድኅና በተገር ውስጥ በሚንቀሳቀሰውበደቡብ ህብረት አመራር መኻል በተፈጠረው እየተካረረ የሄደ አለመግባባት ምክንያት ኢተፖድህ በተመሰረተበት መንፈስና ባቀደው የትግል መስመር እድገቱን ጠብቆና የቆመበትን መርህ ተከትሎ መጓዝ አልቻለም። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)