Amharic የበደዊ ግርፋትና ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት DW Amharic Jan 16, 2015 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በእስር ላይ የሚገኘው የሳውዲ አረቢያው የኢንተርኔት አምደኛ ራይፍ በደዊ ህዝብ በተሰበሰበት ዛሬ ሊገረፍ የተያዘው ቀጠሮ ለሌላ ጊዜ መተላለፉን መንግሥት አስታውቋል ።