የበደዊ ግርፋትና ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት DW Amharic January 16, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በእስር ላይ የሚገኘው የሳውዲ አረቢያው የኢንተርኔት አምደኛ ራይፍ በደዊ ህዝብ በተሰበሰበት ዛሬ ሊገረፍ የተያዘው ቀጠሮ ለሌላ ጊዜ መተላለፉን መንግሥት አስታውቋል ።