የግልገል ጊቤ ሁለት የዋሻ ጥገና ሥራ ተጠናቀቀ

(በኃያል አለማየሁ)

ባለፈው ዓመት ጥር ወር አጋማሽ ላይ ተመርቆ ሥራውን ከጀመረ ከቀናት በኋላ በዋሻው ውስጥ በደረሰ የመደርመስ አደጋ ተዘግቶ የነበረው የግልገል ጊቤ ሁለት የኃይል ማመንጫ የዋሻ ጥገና ሥራው መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡