አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ዛሬ ከኦፌዴን ፕሬዚዳንትነታቸው ይለቃሉ
(በኃይሌ ሙሉ)
የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ሊቀመንበር ሆነው ላለፉት ስድስት አመታት ያገለገሉት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፣ ዛሬ በኢየሩሳሌም ሆቴል በሚካሄደው የድርጅቱ ሁለተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ከኃላፊነታቸው ይለቃሉ፡፡