የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያና የተቃውሞ ፓርቲዎች እርምጃ DW Amharic January 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትና አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትሕ ፓርቲ ፣ ትናንት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄዱ። ምርጫ ቦርድ በጽሑፍም ሆነ በሌላ መንገድ እኛን ሳያሳውቅ ውሳኔዎቹን በመገናኛ ብዙኀን የሚያሳውቅበት አካሄድ ቅር አሰኝቶናል በማለት ቢገልጹም ፤