የምርጫ ቦርድ ማሳሰቢያና የተቃውሞ ፓርቲዎች እርምጃ

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትና አንድነት ለዴሞክራሲና ፍትሕ ፓርቲ ፣ ትናንት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄዱ። ምርጫ ቦርድ በጽሑፍም ሆነ በሌላ መንገድ እኛን ሳያሳውቅ ውሳኔዎቹን በመገናኛ ብዙኀን የሚያሳውቅበት አካሄድ ቅር አሰኝቶናል በማለት ቢገልጹም ፤