የሁዋንታናሞ 10ኛ ዓመት፤የአፍቃኒስታኑ ቅሌት DW Amharic January 16, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች፥ ሰላይ-ገራፊዎች በተጠርጣሪ አሽባሪዎች ላይ የፈፀሙት ግፍ-በደል፥ለአስረኛ ዓመት ሲያከራክር አሽባሪን ሊያጠፋ፥ ሠላም ዴሞክራሲን ሊያሰርፅ አፍቃኒስታን የዘመተዉ የአሜሪካ ጦር ባልደረቦች አስከሬን ላይ እየሽኑ ሲያላግጡ የተነሱት የቪዲዮ ፊልም በዓለም ናኘ