ጥራቱን የጠበቀ ትምህርት ለማስፋፋት የመምህራንና በኢንተርኔት የሚቀርቡ የምርምር ጽሑፎች ድርሻ

ድህነትን በአመዛኙ ለመቅረፍ፣ የሀገር ሁለንተናዊ ግንባታን ለማስፋፋት ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ዋናው አንቀሳቃሽ ሞተር መሆኑ ይታመንበታል።