የሼል የካሳ ክፍያና የዩጋንዳዉ አማፂ ቡድን

የሼል ኩባንያ በናይጄሪያ የነዳጅ ማስተላለፊያ ተሸንቁሮ ላደረሰው ጉዳት ለመጀመሪያ ጊዜ ካሳ ለመክፈል ተስማምቷል። በዚሁ ሳምንት ራሱን የጌታ ተከላካይ ጦር (Lord’s Resistance Army ) ብሎ ከሚጠራው የዩጋንዳ አማጺ ቡድን የጦር መሪዎች መካከል ዶሚኒክ ኦንግዌን እጁስ ሰጥቷል።