የሼል የካሳ ክፍያና የዩጋንዳዉ አማፂ ቡድን DW Amharic January 10, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሼል ኩባንያ በናይጄሪያ የነዳጅ ማስተላለፊያ ተሸንቁሮ ላደረሰው ጉዳት ለመጀመሪያ ጊዜ ካሳ ለመክፈል ተስማምቷል። በዚሁ ሳምንት ራሱን የጌታ ተከላካይ ጦር (Lord's Resistance Army ) ብሎ ከሚጠራው የዩጋንዳ አማጺ ቡድን የጦር መሪዎች መካከል ዶሚኒክ ኦንግዌን እጁስ ሰጥቷል።