ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ለቤቶች ግንባታ የኤሌክትሪክ ኃይል እንቅፋት መሆኑ አሳስቧቸዋል
ባለፈው ረቡዕ በመሠራት ላይ ያሉ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የጎበኙት ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ችግር ለግንባታው መፋጠን እንቅፋት እየሆነ መምጣቱ እንዳሳሰባቸው ገለጹ፡፡