የሊዝ አዋጁ ሲፀድቅ መንግሥት ስህተት እንደነበረበት አመነ
“ሕጋዊ ሰነድ ያለው ማንኛውም የግል ይዞታ አይነካም” አቶ መኩሪያ ኃይሌ፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በወጣው አዋጅ ላይ ኅብረተሰቡ፣ አስፈጻሚውና አመራሩ ግንዛቤ ሳይጨብጥ ፀድቆ መውጣቱ፣ የመንግሥት ስህተት መሆኑን የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡