በጋምቤላ ክልል ግምገማ ፕሬዚዳንቱና ምክትላቸው ከፓርቲ ሥልጣናቸው ተነሱ
የጋምቤላ ክልልን በመምራት ላይ የሚገኘው የጋምቤላ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋሕዴን) ባካሄደው ግምገማ፣ የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኡሞድ ኦቦንግን ከፓርቲው ሊቀ መንበርነት አነሳ፡፡