እሥረኞቹ ስዊድናውያን ጋዜጠኞችና የይቅርታ ጥያቄ DW Amharic January 12, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አሸባሪነትን ደግፈዋል፣ ወደሀገሪቱም በሕገወጥ መንገድ ገብተዋል በሚል ከጥቂት ጊዜ በፊት አስራ አንድ አመት እስራት የተበየነባቸዉ ስዊድናዉያን ጋዜጠኞች ካርሰን ዮሀን እና ማርቲን ሺቢየ በይግባኝ ፈንታ ምሕረት እንዲደረግላቸው ለመጠየቅ ወሰኑ ተባለ።