አሸባብ አራት የስለላ ሰራተኞችን ረሸነ መባሉ DW Amharic January 8, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአሸባብ ታጣቂ ቡድን ለአሜሪካን፤ ኢትዮጵያና የሶማልያ ደህንነት ተቋም ሲሰልሉ ነበር ያላቸውን አራት ሰዎች መግደሉ ተዘገበ። ታጣቂ ቡድኑ ባርድሬ በተባለችው የሶማልያ ከተማ በአደባባይ አይናቸውን በማሰር መረሸኑን የፈረንሳዩ ዜና ወኪል ኤ.ኤፍ.ፒ ዘግቧል።