ሶማልያ፣ የአፍሪቃ ኅብረትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ትብብር፣

የተባባሩት መንግሥታት ድርጅትና የአፍሪቃ ኅብረት፣ በአባል አገሮች በኩል ፀጥታን ለማስከበር አዲስ ስልት ማውጣታቸው ተነገረ።