የሊዝ አዋጁ ውዝግብ ቀጥሏል

‹‹የጥቂቶችን ጥቅም ለማስቀረት በሚል ሰበብ ብዙኀኑ ተጎድተዋል›› የነዋሪዎች ተወካይ
‹‹ልማታዊ መንግሥታችን ልማታችንንና የሕዝብ ተጠቃሚነትን ለድርድር አያቀርብም›› ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ